እንኳን ደህና መጡ!
ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት

አዲስ አበባ ውስጥ የመጀመሪያው ሲኒማ ቤት የተከፈተው በ1890 ዓ.ም ቴዎድሮስ አደባባይ ዳርቻ ዛሬ ሜጋ ኪነ ጥበባት ማዕከል በሚገኝበት ቦታ ላይ ባለው ...

ያንብቡ..
image01

EIFF BY A.A.C.H.A.E.
Coming Soon...!


First Ethiopian Introduction Film Festival!
Coming up Addis Ababa Cinema Houses Admin.Entrprise in collaboration with........

ያንብቡ..
image01

አጤ ምኒልክና ሲኒማ

Cinema and Emp.Minilik

አዲስ አበባ ውስጥ የመጀመሪያው ሲኒማ ቤት የተከፈተው በ1890 ዓ.ም ቴዎድሮስ አደባባይ ዳርቻ ዛሬ ሜጋ ኪነ ጥበባት ማዕከል በሚገኝበት ቦታ ላይ ባለው ጥንታዊ አዳራሽ ሲሆን ሲኒማ ቤቱን የከፈተውም አንድ ፈረንሣያዊ ነበር፡፡ ያን በዘመኑ የማይታመን ምትሃት መሰል ነገር ያየው ሕዝብ ሲኒማ ቤቱን ሰይጣን ቤት ብሎ ሰየመው፡፡ ይህ ከመሆኑ አንድ ዓመት ቀደም ብሎ ግን ዳግማዊ አጤ ምኒልክ እስቲቨን ከሚባል ፈረንጅ ጋር ሲያወጉ ስለ ሲኒማ ያጫውታቸዋል፡፡ ዘርዝሮ ካስረዳቸው በኋላ ሲኒማ ለማሰመጣት አስቦ ዳሩ ግን ቄሶችን ፈርቶ እንደተወው ይገልፅላቸዋል፡፡ አጤ ምኒልክም ቄስ ይኑር አይኑር እሱን ተውውና ይህን ነገር ማየት ስለምፈልግ ቶሎ ብለህ አስመጣ ብለው ያዙታል፡፡

Read more
image02

Welcome!
ADDIS ABABA
Cinema Houses Adminstration
Enterprise

READ
image03

ስለ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት

ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ከመቋቋሙ ቀደም ብሎ ባለው አመታት ሲኒማ ቤቶች በተለያየ መንገድ ይተዳደሩ ነበር፡፡ ከ1985 ዓመት ወዲህ ሲኒማ ቤቶችን በበላይነት ሊመራ የሚችል ተቋም ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች አስታዳደር ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 14/1985 ዓ.ም የመንግስት የልማት ድርጅት ሆኖ ተቋቋመ፡፡

service 1

ሲኒማ ኢትዮጵያ

መሐል ፒያሳ የሚገኝ ሲሆን ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ቀደምት የመዝናኛ አማራጭ የነበረ ነው፡፡

service 2

ሲኒማ አምባደር

ሲኒማ አምባሳደር በሃገር መከላከያ አካባቢ ሐራምቤ ሆቴል አጠገብ የሚገኝ ሲኒማ ቤት ነው፡፡

service 3

ሲኒማ አምፒር

ሲኒማ አምፒር በመሀል ፒያሳ ወደ አራትኪሎ መውሰጂያ መንገድ ላይ የሚገኝ ሲኒማ ቤት ነው፡፡

አጤ ምኒልክና ሲኒማ

አዲስ አበባ ውስጥ የመጀመሪያው ሲኒማ ቤት የተከፈተው በ1890 ዓ.ም ቴዎድሮስ አደባባይ ዳርቻ ዛሬ ሜጋ ኪነ ጥበባት ማዕከል በሚገኝበት ቦታ ላይ ባለው ጥንታዊ አዳራሽ ሲሆን ሲኒማ ቤቱን የከፈተውም አንድ ፈረንሣያዊ ነበር፡፡

project 1

About

Movie TypeAmharic
Year2012 E.C.
Cinema Rate Unknown
Other DiscriptionsNot Available

Thank you!

project 2

About

Movie TypeAmharic
Year2012 E.C.
Cinema Rate Unknown
Other DiscriptionsNot Available

Thank you!

project 3

About

Movie TypeAmharic
Year2012 E.C.
Cinema Rate Unknown
Other DiscriptionsNot Available

Thank you!

project 4

About

Movie TypeAmharic
Year2012 E.C.
Cinema Rate Unknown
Other DiscriptionsNot Available

Thank you!

project 5

About

Movie TypeAmharic
Year2012 E.C.
Cinema Rate Unknown
Other DiscriptionsNot Available

Thank you!

project 6

About

Movie TypeAmharic
Year2012 E.C.
Cinema Rate Unknown
Other DiscriptionsNot Available

Thank you!

project 7

About

Movie TypeAmharic
Year2012 E.C.
Cinema Rate Unknown
Other DiscriptionsNot Available

Thank you!

project 8

About

Movie TypeAmharic
Year2012 E.C.
Cinema Rate Unknown
Other DiscriptionsNot Available

Thank you!

project 9

Webste for Some Client

ClientSome Client Name
DateJuly 2013
SkillsHTML5, CSS3, JavaScript
Linkhttp://examplecomp.com

I learned that we can do anything, but we can't do everything... at least not at the same time. So think of your priorities not in terms of what activities you do, but when you do them. Timing is everything.

Who We Are?

AACHAE(ADDIS ABABA CINEMA HOUSES ADMINSTRATION ENTERPRISE)

team 1

Licenced

Copywriter

When you stop expecting people to be perfect, you can like them for who they are.

team 1

CERTIFIED

REGISTERED

team 1

TROPHY

Certificate

From City Adminstration of Addis Ababa,Ethiopia.

About Us

የአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት የኀብረተሰቡን የፊልም ማየት ፍላጎት /አቅሙ በፈቀደ መጠን/ ለማርካት ወቅታዊና ተፈላጊ የሆኑ ዘመናዊ ፊልሞችን በሲኒማ ጥበብ ሥራ ከታወቁ ሀገሮችና ከአስመጪዎች መርጦ በማስመጣት በሲኒማ ኢትዮጵያ፣በአምባሳደርና በሲኒማ አምፒር በየወሩ 15 ፊልሞችን በማቅረብ 79756 ያህል ተመልካቾን በአማካይ በወር ያስተናግዳል፡፡

Cinema rate

 • Ethiopian Movies

 • Hollywood Movies

 • Bollywood movies

 • European Movies

Info ...

አዲስ አበባ ውስጥ የመጀመሪያው ሲኒማ ቤት የተከፈተው በ1890 ዓ.ም ቴዎድሮስ አደባባይ ዳርቻ ዛሬ ሜጋ ኪነ ጥበባት ማዕከል በሚገኝበት ቦታ ላይ ባለው ጥንታዊ አዳራሽ ሲሆን ሲኒማ ቤቱን የከፈተውም አንድ ፈረንሣያዊ ነበር፡፡ ያን በዘመኑ የማይታመን ምትሃት መሰል ነገር ያየው ሕዝብ ሲኒማ ቤቱን ሰይጣን ቤት ብሎ ሰየመው፡፡ ይህ ከመሆኑ አንድ ዓመት ቀደም ብሎ ግን ዳግማዊ አጤ ምኒልክ እስቲቨን ከሚባል ፈረንጅ ጋር ሲያወጉ ስለ ሲኒማ ያጫውታቸዋል፡፡ ዘርዝሮ ካስረዳቸው በኋላ ሲኒማ ለማሰመጣት አስቦ ዳሩ ግን ቄሶችን ፈርቶ እንደተወው ይገልፅላቸዋል፡፡ አጤ ምኒልክም ቄስ ይኑር አይኑር እሱን ተውውና ይህን ነገር ማየት ስለምፈልግ ቶሎ ብለህ አስመጣ ብለው ያዙታል፡፡

We are preparing Addis Ababa international film festival.
. . . .

JOIN

ከደንበኞቻችን...

"ድርጅቱ ለከተማዋ ነዋሪዎች የመዝናኛ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን በስሩም ሶስት ሲኒማ ቤቶች ያስተዳድራል፡፡ እነዚህ ሶስቱ ሲኒማ ቤቶች ሲኒማ አምፒር፤ ሲኒማ ኢትዮጵያ እና አምባሳደር ቲያትር ሲሆኑ ልዩም ታሪክ ያላቸው ናቸው፡፡"

client 1 ዳግማዊ Client

"መሐል ፒያሳ የሚገኝ ሲሆን ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ቀደምት የመዝናኛ አማራጭ የነበረ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ ሲኒማ ቤቶችም ተርታ የሚሰለፍ እድሜ ጠገብ ሲኒማ ቤት ነው፡፡ "

client 2 እስቲቨን Client

"ሲኒማ ቤቱ በጣልያን ወረራ ጊዜ ከተሰሩ ሲኒማ ቤቶች አንዱ ነው፡፡ ይህም ከሲኒማ ኢትዮጵያ ጋር የሚጋራው ታሪካዊ ዳራ ያለው ሲኒማ ቤት ያደርገዋል፡፡ ሲኒማ ቤቱ ለሁለት ጊዜ ያህል የቃጠሎ አደጋ ገጥሞታል፡፡ "

client 3 ቄስ ይኑር Client

"AACHAE
ADDIS ABABA Cinema Houses Adminstration Enterprise.

Movies ...

Tickets/ትኬት

በአዲስ አበባ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት

ሲኒማ ኢትዮጵያ

 • 40 ETB/ብር
 • 1 ፊልም
 • ሰአት
 • አማርኛ English
ግዛ

ሲኒማ አምባሳደር

 • 40 ETB/ብር
 • 1 ፊልም
 • ሰአት 8:00/10:00/12:00
 • አማርኛ English
ግዛ

ሲኒማ አምፒር

 • 40 ETB/ብር
 • 1 ፊልም
 • ሰአት 8:00/10:00/12:00
 • አማርኛ English
ግዛ

We Offer Custom Plans. Contact Us For More Info.
ሌሎች አማራጮች ከፈለጉ እባክዎን....

Contact Us
ያግኙን

Newsletter

ከአስራ ስድስት (16) ዓመት በኋላ በ1992 ዓ.ም በድጋሚ ግንባታው ተጠናቆ እስካሁን ድረስ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
please feel free to subscribe our news letter service.Thank you.

Please provide valid email address.

Contact Us / ያግኙን

Say Hello

Please enter name.
Please enter valid email adress.
Please enter your comment.

PIASSA ,ADDIS ABABA

info@aachae.com

+251-111-559873

We Are Social/በሶሻል ገጻችን ለይ